All News, Announcement's
- All Posts
- Top News
- President Messages
- Gallery
- Vacancy
- Announcements
- Back
- Back

ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 7/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በገበያው ላይ ተወዳዳሪና በሙያቸው ተፈላጊ የሆኑ ምሩቃንን ለማፍራት መምህራን የማይተካ ሚና እንደሚጫወቱ የተገለጸው…

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ከዚህ ቀደም ዲላ ዩኒቨርሲቲ በዶመርሶ የምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር መንደር ያለማቸውና ምርታማነታቸው በምርምር የተረጋገጠ የእንሰት ዝርያዎችን...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 28/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በጌዴ ዞን ለሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጤና...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የመምህራን እና ተመራማሪዎችን የምርምር ተሳትፎ ለማሳደግ በምርምር ጽሁፍ ረቂቅ አጻጻፍ፣...

ዲ.ዩ፣ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት አጋርነት ዳይሬክቶሬት የተሻሻሉና ምርታማነታቸው በምርምር የተፈተሸ የእንሰት ዝርያዎችን ስርጭት አካሂዷል።

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 27/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጌዴኦ ዞን መምሪያ፣ ከምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ...

ዲ.ዩ፦ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፤ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ነው የተፈራረሙት።

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 26/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ለተማራማሪዎች፣ ለውስጥ ሰራተኞች እና ለባለድርሻ አካላት በቡና ጥራት ቅምሻ...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የሴቶችን የአመራርነትና የውሳኔ ሰጪነት ሚናን ለማጎልበት ለዲላ ከተማ ምክር ቤት ሴት ተመራጮችና አመራሮች የአቅም ግንባታ...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 4ተኛውን ሳምንት የላብራቶሪ ኤግዚብሽን አካሂዷል። አንተነህ ወጋሶ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በመማር ማስተማር፣ በተልዕኮ ልየታ እና በዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ዙሪያ...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 19/2016 (ህ.ዓ.ግ)፦ 13ኛው አገር አቀፍ ዓመታዊ የምርምር ጉበኤ“ምርምር ለማህበረሰብ ለውጥ" በሚል ዋና ጭብጥ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። የዲላ ዩኒቨርሲቲ...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ (WVE) በኮቾሬ ወረዳ ፍሥሃ-ገነት ከተማ ሲገለገልበት የቆየውን ሙሉ ግቢ ተረክቧል።

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 14/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ በሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን "ሴቶችን እናብቃ፣...

ዲ.ዩ መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ሆስፒታል አዘጋጅነት የምርምር ደረጃን የሚያሳይ የጥናትና ምርምር መረጃ...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከጌዴኦ ዞን፣ ከምዕራብ ጉጂ አባያ ወረዳ እና ከሲዳማ ክልል...

መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ም)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት አጋርነት ዳይሬክቶሬት በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች፣ በምዕራብ ጉጂ ዞን ለአባያ ወረዳ...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 05/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 2ተኛውን ሳምንት የላብራቶሪ ኤግዚብሽን አካሂዷል። አቶ ዮናስ ተጠምቀ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ...

ዲ.ዩ፤ የካቲት 04/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከጌዴኦ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች፣ ከምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ...

ዲ.ዩ፤ መጋቢት 3/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ሆስፒታል ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን "ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና...

ዲ.ዩ የካቲት 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ድጋፍ ማዕከል ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በድምጽ አማካኝነት በሚሰጥ ትዕዛዝ ስራዎችን ለማከናወን...