All News, Announcement's
- All Posts
- Top News
- President Messages
- Gallery
- Vacancy
- Announcements
- Back
- Staff Announcements
- Student Announcements
- Back
- DIlla-in Photos
- Botanical Garden
- Du odaya'a main library
ዲ.ዩ፤ ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙና በዘንድሮ አመት ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የሚሰጠውን…
ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 17/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ምርታማነታቸው በምርምር የተረጋገጠ የቡና ችግኞችን ከዱማርሶ ችግኝ ጣቢያ ለአርሶ…
Dilla University and ReWork Inc. business and consulting firm have come together to sign a memorandum of understanding to work…
ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 11/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በአቶ ተካልኝ ገሎ የተመራ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልኡካን ቡድን የዲላ ዩኒቨርሲቲ…
ዲ.ዩ፤ ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት በጌዴኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ለሚገኙ ሞዴል አርሶ አደሮች በምርምር…
ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 7/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በገበያው ላይ ተወዳዳሪና በሙያቸው ተፈላጊ የሆኑ ምሩቃንን ለማፍራት መምህራን የማይተካ ሚና እንደሚጫወቱ የተገለጸው…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ከዚህ ቀደም ዲላ ዩኒቨርሲቲ በዶመርሶ የምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር መንደር ያለማቸውና ምርታማነታቸው በምርምር የተረጋገጠ የእንሰት ዝርያዎችን…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 28/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በጌዴ ዞን ለሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጤና…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የመምህራን እና ተመራማሪዎችን የምርምር ተሳትፎ ለማሳደግ በምርምር ጽሁፍ ረቂቅ አጻጻፍ፣…
ዲ.ዩ፣ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት አጋርነት ዳይሬክቶሬት የተሻሻሉና ምርታማነታቸው በምርምር የተፈተሸ የእንሰት ዝርያዎችን ስርጭት አካሂዷል።
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 27/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጌዴኦ ዞን መምሪያ፣ ከምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ…
ዲ.ዩ፦ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፤ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ነው የተፈራረሙት።
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 26/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ለተማራማሪዎች፣ ለውስጥ ሰራተኞች እና ለባለድርሻ አካላት በቡና ጥራት ቅምሻ…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የሴቶችን የአመራርነትና የውሳኔ ሰጪነት ሚናን ለማጎልበት ለዲላ ከተማ ምክር ቤት ሴት ተመራጮችና አመራሮች የአቅም ግንባታ…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 4ተኛውን ሳምንት የላብራቶሪ ኤግዚብሽን አካሂዷል። አንተነህ ወጋሶ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በመማር ማስተማር፣ በተልዕኮ ልየታ እና በዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ዙሪያ…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 19/2016 (ህ.ዓ.ግ)፦ 13ኛው አገር አቀፍ ዓመታዊ የምርምር ጉበኤ“ምርምር ለማህበረሰብ ለውጥ" በሚል ዋና ጭብጥ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። የዲላ ዩኒቨርሲቲ…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ (WVE) በኮቾሬ ወረዳ ፍሥሃ-ገነት ከተማ ሲገለገልበት የቆየውን ሙሉ ግቢ ተረክቧል።
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 14/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ በሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን "ሴቶችን እናብቃ፣…
ዲ.ዩ መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ሆስፒታል አዘጋጅነት የምርምር ደረጃን የሚያሳይ የጥናትና ምርምር መረጃ…
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከጌዴኦ ዞን፣ ከምዕራብ ጉጂ አባያ ወረዳ እና ከሲዳማ ክልል…