All News, Announcement's
- All Posts
- Top News
- President Messages
- Gallery
- Vacancy
- Announcements
- Back
- Back

ዲ.ዩ፤ መስከረም 26/2017 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ):- የዲላ ሆስፒታል ማስፋፊያ አካል የሆኑ የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከልን እና የህጻናት ማቆያ ማዕከልን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት...

ዲ.ዩ፤ መስከረም 23/2017 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በክቡር ፕሬዝዳንቱ የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን የሰራተኞች ድልድል ኮሚቴ እየሰራቸው ያሉ ስራዎችን ጉብኝት አድርጓል።


ዲ.ዩ፤ መስከረም 15/2017 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ጂ አይ ዜድ (GIZ) ኢትዮጵያ በትብብር ያዘጋጁት የአፕላይድ ሳይንስ...

ዲ.ዩ፤ መስከረም 13/2017 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት በዲላ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካማና አካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች...


ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ለተሾሙት ኤልያስ አለሙ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና ካውንስል አባላት በተገኙበት...

ዶ/ር ኤልያስ ዲላ ከተማ ሲገቡ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር)፣ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አባል ጨምሮ፣...

We are glad to announce a postdoctoral fellowship for one year with a possibility of extension depending on performance and...

ዲ.ዩ፦ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ 2016 የትምህርት ዘመን በበይነ-መረብ እና በወረቀት የተሰጠው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጀ ማጠናቀቂያ...

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቡና ምርምር ስልጠና ተቋም በአዋዳ ግብርና ምርምር መለስተኛ ማዕከል ለሰልጣኞች የመስክ ስልጠናና የልምድ...

ላለፉት ስድስት ዓመታት ዲላ ዩኒቨርሲቲን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የነበሩት ዶ/ር ችሮታው አየለ ከነሐሴ 22/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሁነው...

ዲ.ዩ ነሐሴ 23/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ምርታማነታቸው የተረጋገጡ ‘ቦቫንስ ብራውን’ (Bovans Brown) የተሰኙ…

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 21/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት አዘጋጅነት ለዲላ እና ዳማ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች መሰረታዊ...

ዲ.ዩ ነሐሴ 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከቡሌና ራጴ ወረዳ ለተወጣጡ አርሶ አደሮች በምርምር የበለፀገ የአኘል ችግኝ...

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 19/12/16 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምር ስልጠና ተቋም በአራተኛ ዙር እያሰለጠናቸው ያሉትን የግብርና ባለሙያዎች በጽንሰ ሐሳብ ደረጃ...

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 18/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በትብብር የተዘጋጀው "የግብርና ቆጠራ ለመረጃ ምሉዕነት" በሚል መሪ...

ማስታወቂያ፡ ዲላ ዩኒቨርሲቲ #በዲላ፣ #በይርጋጨፌ፣ #በሀዋሳ እና #ሻሸመኔ ማዕከላት በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት (Weekend) መርሃግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ” የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ተከላ...

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 15/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በክረምት ልዩ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው ስልጠናቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

ዲ.ዩ. ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ነሐሴ11/2016 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።