Dilla University

Dilla University
ዲላ ዩኒቨርሲቲ

Green University, Sustainable Future

News
Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ

ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ

Top News

ዲ.ዩ፦ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፤ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ነው የተፈራረሙት።
በዛሬው እለት የተፈረመው የመግባቢያ ሰነድ በትምህርት እና በምርምር ዘርፍ ዓለማቀፋዊ ትብብርን ለማጠናከር እድል የሚፈጥር ነው።
የጋራ መግባቢያ ሰነዱ የሁለቱን ተቋማት ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ በሚችሉ ሳይንሳዊ፣ ቴክኖሎጂያዊ፣ ትምህርታዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ነው። በዚሁ መሰረት የጋራ መግባቢያ ሰነዱ ለምርምርና ለመማር ማስተማር አብሮ ለመስራት፣ በተለያዩ ፕሮጄክቶች እና ኮርሶች የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ለመለዋወጥ፣ ምርምሮችን በጋራ ለማከናወን እና የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ኮንፍረንሶችን እና ሴሚናሮችን ለማዘጋጀት ያስችላል።
የጋራ መግባቢያ ሰነዱን የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር) እና የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አህመድ ከሊል (ዶ/ር) በመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተፈራርመዋል።


Memorandum of cooperation is signed between Dilla university and Madda Walabu university
Dilla University and Madda Walabu University enter into this Memorandum of Cooperation in order to promote international cooperation in education and research.
Both Universities agree to establish and encourage mutually beneficial scientific, technological, educational, and other relations.
The agreement entails exchange of faculty/academic staff members for the purpose of research, teaching, and the presentation of special courses in their fields of specialization, Student study programs exchange and establishment of joint research programs and Organization of conferences, seminars, and symposia of mutual interest to the institutions.
This memorandum of cooperation is signed by Dr. Chirotaw Ayele, president of Dilla University and Dr Ahmed Kelil, President of Madda welabu University.
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ፤
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት


Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://www.t.me
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et

gtadmin