ውድ የቀድሞ ምሩቃን ወደ ቀድሞው የእውቀት ቤታችሁ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመጡበትን ቀን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው!
ወደ ቀድሞ የእውቀት ቤትዎ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት በሚከተለው ሊንክ ይመዝገቡ!
https://forms.office.com/r/EXc4rmXFYB
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram:https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et
