ወደ ቀድሞ የእውቀት ቤትዎ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት በሚከተለው ሊንክ ይመዝገቡ!
#Alumni_Forum #Register_Now
ወደ ቀድሞ የእውቀት ቤትዎ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት በሚከተለው ሊንክ ይመዝገቡ!
#የመመዝገቢያ_Link:
https://forms.office.com/r/EXc4rmXFYB
#Alumni_Forum #Register_Now
ወደ ቀድሞ የእውቀት ቤትዎ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት በሚከተለው ሊንክ ይመዝገቡ!
#የመመዝገቢያ_Link:
https://forms.office.com/r/EXc4rmXFYB
ትምህርታችሁን በእንስሳት ሳይንስ፣ በእንስሳት ጤና እና በእጸዋት ሳይንስ በክረምት መርሃ ግብር እየተከታተላችሁ ያላችሁ የ5ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።
በሪሜዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበትና የምትመዘገቡበት ቀን ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተገለጸው ቀን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ (ኦዳያኣ ካምፓስ) በሚገኘው ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
የዲላ ዩኒቨርሲቲ #የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በዘርፉ ባሉት ክፍት የኃላፊነት ቦታዎች መምህራንን አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል። በመሆኑም ዘርፉ ባሉት ክፍት የኃላፊነት ቦታዎች መወዳደር የምትፈልጉ መምህራን ከዚህ ማስታወቂያ ጋር አባሪ ተደርጎ በቀረበው መሰረት እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ #የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዘርፍ ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች መምህራንን አወዳድሮ የተለያዩ ኦፈሰሮችና አስተባባሪዎችን መመደብ ይፈልጋል።