ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአምስት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ጥር 01/2016 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ተገቢውን መስፈርት አሟልተው ተገኝተዋል ያላቸውን አምስት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት (Associate professor) ማዕረግ አካዳሚክ ደረጃ ዕድገት (promotion) ሰጥቷል።

ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ጥር 01/2016 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ተገቢውን መስፈርት አሟልተው ተገኝተዋል ያላቸውን አምስት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት (Associate professor) ማዕረግ አካዳሚክ ደረጃ ዕድገት (promotion) ሰጥቷል።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፤ ሴኔቱ ያስቀመጠው ደንብና መመሪያ በሚፈቅደው መሰረት ማዕረጉ መሰጠቱን ገልጸው፤ በጉባኤው የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው ምሁራንን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ጉባኤ የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው መምህራን፦

  1. ዶ/ር ደጀኔ ግርማ ደንበል
  2. ዶ/ር መኮንን ብርሃኔ አረጉ
  3. ዶ/ር ጣሰው ታደሰ ወንድሙ
  4. ዶ/ር እንግዳ ኢሳያስ ዱቤ
  5. ዶ/ር ይመር መሀመድ ሀሰን፤ መሆናቸው ታውቋል።

Staff members are promoted to Associate professor at Dilla University.
Dilla University is pleased to announce the promotion of Five esteemed staff members to the rank of Associate professor. In its today’s meeting, the senate of Dilla University has approved the promotion of Dr Tassew Tadese in the field of economics, Dr Engida Esayas in socio economic development planning and environment, Dr Dejene Girma in Mathematics education, Dr Yimer Mohammed in climate change and Bio energy development and Dr Mekonnen Birhane in Environmental pollution and sanitation.
Chirotaw Ayele (phd), president of the University, in his speech, stated that the promotion is given to these faculty members in accordance with the rulers and guidelines set by the respected senate.
The University extends its warmest congratulations to these esteemed staff members.
Jan 10,2024
Dilla University
Public and international Relations Directorate