All News, Announcement's
- All Posts
- Top News
- President Messages
- Gallery
- Vacancy
- Announcements
- Back
- Back

ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ "ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ ስጦታ ደም መለገስ ነው" በሚል መሪ ቃል የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና ሳይንስ...

ዲ.ዩ፤ ጥር 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የኪነ ህንፃ ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና እንደሚያስፈትን የተገለጸው የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎችን የመጀመሪያ...

ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል የሕክምና እና አንስቴዥያ ተመራቂ ተማሪዎች በይርጋጨፌ ከተማ...

ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለጌዴኦ ዞን፣ አባያና ዳራ ወረዳዎች የስፖርት ባለሙያዎች...

ዲ.ዩ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለይርጋጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች የህፃናት...

ዲ.ዩ፤ ጥር 8/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ከኢትዮጵያ ከኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፐብሊክ ስራ ፈጠራና ተቋማዊ ለውጥ...

ዲ.ዩ፤ ጥር 07/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት እና አካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት በጋራ ለተመራቂ ተማሪዎች በሚሰጠው የመውጫ...

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ባለው "የዩኒቨርሲቲ ነገረፈጅ" ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ትምህርታችሁን በእንስሳት ሳይንስ፣ በእንስሳት ጤና እና በእጸዋት ሳይንስ በክረምት መርሃ ግብር እየተከታተላችሁ ያላችሁ የ5ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን...

በሪሜዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበትና...
የዲላ ዩኒቨርሲቲ #የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በዘርፉ ባሉት ክፍት የኃላፊነት ቦታዎች መምህራንን አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል። በመሆኑም ዘርፉ ባሉት ክፍት...
የዲላ ዩኒቨርሲቲ #የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዘርፍ ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች መምህራንን አወዳድሮ የተለያዩ ኦፈሰሮችና አስተባባሪዎችን መመደብ ይፈልጋል።

ዲ.ዩ፤ ጥር 3/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ማሕበር (Women in coffee...

ዲ.ዩ፤ ጥር 02/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በጌዴኦ ዞን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች፦ ገደብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ቀዲዳ 2ኛ...

ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ጥር 01/2016 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ተገቢውን መስፈርት አሟልተው ተገኝተዋል ያላቸውን አምስት መምህራን የተባባሪ...

ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴቶች ቡና አልሚ ገበሬዎች ማህበር (Women in coffee...

ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 28/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል አስተዳደር ከህሙማና ሰራተኞች ጋር የገና በዓልን በድምቀት...

ዲ.ዩ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም. (ህ.ዓ.ግ)፣ የመቻቻልና የአብሮነት ቀንን ምክኒያት በማድረግ በስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን የተመራ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ከንጋቱ...

ዲ.ዩ፤ ታሕሳስ 19/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በጌዴኦ ዞን ከሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ...

ዲ.ዩ፤ ታሕሳስ 17/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጌዴኦ ዞንና ከአጎራባች ሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ ለተውጣጡ...

ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 16/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተልዕኮ ልየታውን መሰረት አድርጎ እየሰራ እንደሆነ የተገለጸው የተልዕኮ ልየታ ትግበራ ስትራቴጂው ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ...