በክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የጤና ምርመራ እና ህክምና እየተሰጠ ነው
ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጠቅላላ ሆስፒታል “በጎነት ለጤናችን” በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 10-20/2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የክረምት በጎ ፍቃድ ነፃ የጤና ምርመራ እና ህክምና አገልግሎት በዲላ ከተማ በተመረጡ ቦታዎች እየሰጠ ይገኛል።
ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጠቅላላ ሆስፒታል “በጎነት ለጤናችን” በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 10-20/2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የክረምት በጎ ፍቃድ ነፃ የጤና ምርመራ እና ህክምና አገልግሎት በዲላ ከተማ በተመረጡ ቦታዎች እየሰጠ ይገኛል።
ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 11/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከ ጂ አይ ዜድ (GIZ) ጋር በመተባበር ላዘጋጀው የአራተኛ ዙር የግብርና ባለሙያዎች የክረምት ስልጠና ሰልጣኞች አቀባበልና ገለጻ አድርጓል።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ዋና ዳሬክተር አለሙ ደሳ (ዶ/ር)፤ ለሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው፤ አባቶቻችን ቡናን በማምረት የታወቁ ቢሆኑም ምርቱና ውጤቱ ከድካማቸው ጋር የሚጣጣም እንዳልነበር ጠቅሰው ይህ ደግሞ ዘርፉ በዕውቀት ባለመመራቱ እንደሆነ ገልጸዋል።
ዲ.ዩ ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢንዱስትሪ ግንኙነት እና ቴክኖሌጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከጂ አይ ዜድ (GIZ) ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚደረገው የአግሮ ቢዝነስ ውድድር /Agro-business idea computation/ ላይ ተሳታፊ ለነበሩ ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ለማለፍ ውድድር ተካሂዷል።
ዲዩ፦ ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከተቆረቆረበት ጀምሮ በመስራችነት ከተቀጠሩ ጥቂት መምህራን ውስጥ አንዱ ሆኑት መምህር ተሰማ አያሌው ብዙዎች እንደሚሉት- ተሴ ከቅጥር እስከ ጡረታ በታማኝነት አገልግለዋል።
ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት በ2016 የዕቅድ አፈፃፀም እና በ2017 ዓ.ም ዕቅድ ላይ የውይይት አካሂደዋል።
You’ll see higher satisfaction and loyalty whenever you construct higher customer relationships. For occasion, taking a glance at…
ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የዘርፍ አመራሮች የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ ባሉበት የየዘርፉን የ2016 ዓ.ም ሪፖርት እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አቅርበው ውይይት እያደረጉ ነው።
ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) ቅድመ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ ያዘጋጀው የሦስት ቀን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 23/2016 (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ተጠሪ የሆኑ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤቶች የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ግምገማ መካሄዱ ተገልጿል።
ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ም)፦ በክረምት ልዩ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ለመውሰድ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን እና የመምህራን የስልጠና አጀማመር ገለፀ (Orientation) ተሰጥቷል።