በስነ ምግባር መመሪያ ዙሪያ ለአዲስ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ፤ ሕዳር 30/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎችን በሰላም ተቀብሎ አጠናቆ በዛሬው ዕለት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ስነ-ምግባር (ዲሲፕሊን) መመሪያ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠቱ ተገልጿል።

Read more

ለሴት መምህራን ሲሰጥ የቆየው የሥራ ፈጠራ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ፤

ዲ.ዩ፤ ህዳር 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በአለም አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለውን “መቼም የትም በምንም ሁኔታ ፆታዊ ጥቃትን ዝም አንበል” በሚል መሪ ሃሳብ ለተከታታይ 6 ቀናት የሚከበረው የነጭ ሪቫን ቀንን በማስመልከት ለተቋሙ ሴት መምህራን ሲሰጥ የቆየው የሥራ ፈጠራ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል።

Read more