ፕሮጀክቶችን በመቅረጽና ፈንድ በማፈላለግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
ዲ.ዩ፤ ግንቦት 07/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የማህበረሰብ ችግር ፈች የሆኑ ኘሮጀክቶችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማፈላለግ የሚያግዝ ስልጠና ከጌዴኦ ዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ሰጥቷል።
ዲ.ዩ፤ ግንቦት 07/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የማህበረሰብ ችግር ፈች የሆኑ ኘሮጀክቶችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማፈላለግ የሚያግዝ ስልጠና ከጌዴኦ ዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ሰጥቷል።
ዲ.ዩ፤ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጌዴኦ ዞን 8 ወረዳዎች፣ ከምዕራብ ጉጂ አባያ ወረዳ እንዲሁም ከሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳዎች ለተወጣጡ የኢነርጂ ባለሙያዎች በታዳሽ ኢነርጂ (ባዮ ጋዝ፣ ብሪኬትና ፀሃይ ሀይል) አማራጮች አመራረትና አጠቃቀም ዙሪያ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል።
ዲ.ዩ ሚያዝያ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለወናጎ የሥነ-ህዝብ ማዕከል ሠራተኞች በመረጃ አሰባሰብ ዘዴዎች ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል።
ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የአፍሪካ አገር በቀል ዛፎች ቀን የዲላ ዩኒቨርሲቲ የማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከዕፅዋት ጥበቃ እና ኢኮ-ቱሪዝም ማዕከል ጋር በመተባበር “አገር በቀል ዛፎችን በትምህርት ቤቶች በመትከል እና በመንከባከብ ተፈጥሮን እንጠብቅ” በሚል መሪ ሀሳብ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ዕፅዋት ጥበቃ እና ኢኮ-ቱሪዝም ማዕከል ባዘጋጁት መርሃ ግብር ተከብሮ ውሏል።
ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በማሕበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ እና በተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስር በሚገኙ ትምህርት ክፍሎች በመምህርነት ሙያ የሚሰለጥኑ ተማሪዎች የነበረውን የተግባር ትምህርት (Practicum) ማጠናቀቃቸው ተገልጿል።
ዲ.ዩ፤ ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙና በዘንድሮ አመት ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የሚሰጠውን የማጠናከሪያ ትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል።
ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 17/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ምርታማነታቸው በምርምር የተረጋገጠ የቡና ችግኞችን ከዱማርሶ ችግኝ ጣቢያ ለአርሶ አደሮች አሰራጭቷል።
Dilla University and ReWork Inc. business and consulting firm have come together to sign a memorandum of understanding to work jointly on designing different projects focused on human capital development.
ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 11/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በአቶ ተካልኝ ገሎ የተመራ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልኡካን ቡድን የዲላ ዩኒቨርሲቲ “STEM” ማዕከልን ጎብኝቷል።
ዲ.ዩ፤ ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት በጌዴኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ለሚገኙ ሞዴል አርሶ አደሮች በምርምር የለማ የምርጥ ዘር ድንች ስርጭት አካሂዷል።