Dilla University

News
Training Provided on Research Ethics and Integrity

Training Provided on Research Ethics and Integrity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

Call For Papers

Call For Papers

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Call for paper

Call for paper

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Green University, Sustainable Future

Top News

ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 16/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተልዕኮ ልየታውን መሰረት አድርጎ እየሰራ እንደሆነ የተገለጸው የተልዕኮ ልየታ ትግበራ ስትራቴጂው ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ቀርቦ በተገመገመበት ወቅት ነው።

በትምህርት ሚኒስቴር በተሰራው የተልዕኮ ልየታ መሰረት ዲላ ዩኒቨርሲቲ እንደ አገር የተግባራዊ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ሁነው ከተለዩ 15 ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተላከው የተልዕኮ ትግበራ ማኑዋል መነሻነት የዩኒቨርስቲው የተልዕኮ ልየታ የትግበራ ስትራቴጂ በተቋቋመው ኮሚቴ ተዘጋጅቶና ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።

በውይይቱም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ሪፎርም የማድረግ ስራ እና ዩኒቨርሲቲዎችም ልየታን መሰረት ባደረገ የትኩረት መስክ ልክ መስራት እንደሚኖርባቸው ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ እንደሆነ ሀሳብ ተነስቷል። ዲላ ዩኒቨርሲቲም ይህንን መሰረት በማድረግ የተልዕኮ ልየታውን ተግባሪዊ እንደሚያደርግ ተገልጿል።

በቀጣይም የተልዕኮ ልየታውን አስመልክቶ በየደረጃው እስከ መምህራን ድረስ ወርዶ ውይይቶች እንደሚደረጉም በዛሬው ውይይት አቅጣጫ ተሰጥቷል።

የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

ዲላ ዩኒቨርሲቲ

የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ

Telegram: https://t.me/dprd9

Email: pirdir@du.edu.et

p.o.box: 419

Dilla, Ethiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *