Dilla University

Dilla University
ዲላ ዩኒቨርሲቲ

Green University, Sustainable Future

News
Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ

ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ

Top News

ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 28/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል አስተዳደር ከህሙማና ሰራተኞች ጋር የገና በዓልን በድምቀት አክብረዋል።
አቶ ትዝአለኝ ተስፋዬ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈው፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች በሆስፒታላችን በዓሉን በማክበር ላይ ያላችሁ ሁሉ በቤታችሁ በዓልን እንዳከበራችሁ እንዲሰማችሁ ለማድረግ በማለም የሆስፒታሉ አስተዳደርና ሰራተኞች ይህንን ዝግጅት አዘጋጅተዋል ሲሉ ተናግረዋል።
አቶ ትዛአለኝ አያይዘውም፤ ሆስፒታሉን ተገልጋይ ተኮር ለማድረግ በጤና ሚኒስቴር በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ሪፎርም ውስጥ በመግባት የተሻለ ስራ በመስራት ላይ መሆኑን ገልጸው፤ እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በማስቀጠል ተገልጋይን የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ መጠነ ሰፊ ስራ እየተሰራ መሆኑን አስገንዝበዋል።
አቶ ዳንኤል ሽፈራው፣ የዲላ ከተማ ከንቲባ እንዲሁም የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የቦርድ ሰብሳቢ በበኩላቸው፤ ይህንን መሰል ዝግጅት ላይ በመገኝታቸው መደሰታቸውን ገልጸው፤ በዓሉን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ከማሳለፍ ይልቅ በዚህ ስፍራ ከተገልጋዮች ጋር በማክበር ለተሳተፉ ሁሉ አክብሮታዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
አሁን ላይ ተቋሙ እያሳየ ያለውን መሻሻል አጠናክሮ በመቀጠል ለበለጠ ውጤት እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት እንደሚጠበቅ ከንቲባው አያይዘው አንስተዋል።
በበዓል ዝግጅቱ ከታደሙት መካከል ያነጋገርናቸው አስታማሚዎችና ታካሚዎች በበኩላቸው፤ ይህንን መሰል ዝግጅት መዘጋጀቱ እንዳስደሰታቸው ገልጸው፤ ላዘጋጁት አካላትም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

gtadmin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *