ዲ.ዩ ፦ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ) ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በዛሬው እለት በዲላ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ጀምሯል።
ፈተናውን ለሚወስዱ አጠቃላይ ተማሪዎች መልካም ፈተና እንመኛለን።
ከአፍታቆይታበኋላበዝርዝርዜና_እንመለሳለን።
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ፤
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://www.t.me
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et