ዲላ ዩኒቨርሲቲ #በዲላ፣ #በይርጋጨፌ፣ #በሀዋሳ እና #ሻሸመኔ ማዕከላት በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት (Weekend) መርሃግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች
#1ኛ. በመጀመሪያ ዲግሪ እና
#2ኛ. በማስተማር ሙያ (PGDT)
የግል አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
#የምዝገባ_ቦታ– በየማዕከላቱ
#የምዝገባ_ጊዜ– ከነሐሴ 25/2016 እስከ መስከረም 19/2017 ዓ.ም
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram:https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et
