በምርምር መረጃ አስተዳደር እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
ዲ.ዩ፤ መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል አዘጋጅነት በምርምር መረጃ አያያዝ እና አስተዳደር እንዲሁም በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡

ዲ.ዩ፤ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማሕበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ለስምንት የሥነ-ዜጋና ሥነ ምግባር የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ላፕቶፕ ኮምፒዩተር በስጦታ አበርክቷል።