Dilla University

News
Training Provided on Research Ethics and Integrity

Training Provided on Research Ethics and Integrity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

Call For Papers

Call For Papers

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Call for paper

Call for paper

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Green University, Sustainable Future

Top News

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 07/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የማህበረሰብ ችግር ፈች የሆኑ ኘሮጀክቶችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማፈላለግ የሚያግዝ ስልጠና ከጌዴኦ ዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ሰጥቷል።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ኘሬዝዳንት ሀብታሙ ተመስገን (ዶ/ር)፣ ፕሮጀክቶች በቀጥታ የማህበረሰቡን ችግር መቅረፍ የሚችሉ መሆን እንደሚጠበቅባቸው ገልጸው፤ የፕሮጀክት ማፈላለግ እሳቤም በዚህ ልክ መቃኘት እንደሚገባው ተናግረዋል።
አቶ ተካልኝ ታደሰ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክተር በበኩላቸው፤ በአካባቢያችን በማህበረሰቡ ዙሪያ የሚታዩ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት በርካታ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ ማምጣት የሚቻልበት ተቋም በመሆኑ ይህን መሰል ሥልጠና አስፈላጊ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ዳዲ፣ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ እንደገለፁት፤ አሁን ያለው ትውልድ በፈጠራ ዙሪያ ያለው ዝንባሌ የተሻለ መሆኑን በመጠቀም በፍላጎቱና በዝንባሌው በመደገፍ የማህበረሰብ ችግር የሚፈቱ ፕሮጀክቶች እንዲሰራ ማብቃት እንደሚቻል ገልጸዋል።
ስልጠናውን ከተሳተፉት መካከል ታረቀኝ ታደሰ (ዶ/ር) የሳይኮሎጅ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ፤ በፕሮጀክት ፈንድ አፈላለግ ዙሪያ ተጨማሪ ግንዛቤ እንደፈጠረላቸው ገልጸው፤ ይህንን መሰል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠቱ እንዳስደሰታቸው ነግረውናል።
ዲላ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ፤
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://www.t.me
website: https://www.du.edu.et
Email: https://www.pirdir@du.edu.et