Dilla University

News
Training Provided on Research Ethics and Integrity

Training Provided on Research Ethics and Integrity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

Call For Papers

Call For Papers

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Call for paper

Call for paper

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Green University, Sustainable Future

ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የዘርፍ አመራሮች የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ ባሉበት የየዘርፉን የ2016 ዓ.ም ሪፖርት እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አቅርበው ውይይት እያደረጉ ነው።
በቀረበው የየዘርፉ የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የፕሮጀክቶች አፈፃፀምም እንዲሁም የ2017 የየዘርፉ ዕቅድ ቀርቦ የተገመገመ ሲሆን ጥልቅ ውይይትም ተደርጓል።
በየዘርፉ በቀረበው የዕቅድ አፈጻጸም ላይ የተስተዋሉ ክፍተቶች በ2017 ዕቅድ ውስጥ መካተት የሚገባቸው ጉዳዮች እንዲካተቱ አቅጣጫ ተሰጥቷል።
ከዚው ጋር በተያያዘም 2016 ዕቅድ አፈፃፀም እና በ2017 ዕቅድ በመጪው ሰኞ ለዩኒቨርስቲ ካውንስል አባላት ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት ለማወቅ ተችሏል።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

ለወቅታዊ መረጃዎች
Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: pirdir@du.edu.et