Dilla University

Dilla University
ዲላ ዩኒቨርሲቲ

Green University, Sustainable Future

News
Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call for Application: Workshop on Direct Marketing atHSWT & HdbL – Germany

Call For Papers

Call For Papers

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

Join us for a colloquium on an important topic that intersects cultural heritage and Development

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ተካሄደ

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

የሰራተኞችን ድልድል እየሰራ ያለው ኮሚቴ ስራ ምልከታ ተደረገ

#Upcoming_Event

#Upcoming_Event

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት በ2016 የዕቅድ አፈፃፀም እና በ2017 ዓ.ም ዕቅድ ላይ የውይይት አካሂደዋል።
ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በውይይት መድረኩ ባደረጉት ንግግር፤ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በበጀት ዓመቱ በመማር ማስተማር፣ በምርምርና ማሕበረሰብ አገልግሎት ውጤታማ ስራ ማከናወኑን ጠቁመው፤ እንደ ተቋምና እንደ ሀገር ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመቋቋም ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት፣ የምርምር እና የማሕበረሰብ አገልግሎቶች በተሳካ ሁኔታ መከወናቸውንና በየዘርፉ ሌሎች አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን ፕሬዝዳንቱ አያይዘው ገልጸዋል።
ዶ/ር ችሮታው አክለውም፤ እንደ ሀገር በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) እንደመሆኑ ወደ ተግባር ለመቀየር የልየታና ትኩረት መስክ ዳይሬክቶሬት በማቋቋም፣ ደንቦች፣ መመሪያዎችና ስትራቴጂክ እቅድ በማዘጋጀት ለዩኒቨርስቲው አመራሮች፣ ለመምህራን እና ሰራተኞች የግንዛቤ የማስጨበጥ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን ወደ መሬት ለማውረድ ከፍተኛ ጥረት መደረጉንና በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል።
በየዘርፉ የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ የተካሄደ ሲሆን በዚህ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የተስተዋሉ ክፍተቶችን መሰረት በማድረግ የ2017 ዓ.ም ዕቅድም ተዘጋጅቷል።
የየዘርፉ አመራሮች በ2016 ዓ.ም በየዘርፋቸው የተከናወኑ ተግባራትን አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ለዩኒቨርስቲው ካውንስል አባላት አቅርበዋል። የ2016 ዓ.ም የየዘርፉ የአፈፃፀም ሪፖርትና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ከቀረበ በኋላ ፕሬዝዳንቱ በመሩት መድረክ የካውንስሉ አባላት ሰፊ እና ጥልቅ ውይይት አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ከመማር ማስተማር፣ ከምርምርና ማሕበረሰብ አገልግሎት፣ ከአገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም ከባለዘርፈ ብዙ ጉዳዮች እና ከተለያዩ ፕሮጄክቶች አፈጻጸም ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በካውንስሉ አባላት ቀርበው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
በመጨረሻም በእያንዳንዱ ዘርፍ የተነሱ ጉዳዮችን በከፍተኛ አመራሩር ደረጃ እንደሚታዩና መስተካከል የሚገባቸው ጉዳዮች ተስተካክለው በአግባቡ እንዲፈጸሙ በክቡር ፕሬዚዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር) የስራ መምሪያ ተሰጥቶ የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ጸድቋል።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት


ለወቅታዊ መረጃዎች
Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: pirdir@du.edu.et