ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 09/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በሁለተኛው ዙር በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ብሔራዊ ፈተና በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት በዲላ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ሰዓት መሰጠት ጀምሯል።
ይህ ዛሬ የጀመረው የሁለተኛው ዙር ብሔራዊ ፈተና እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን ከተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የመጡ ከ7,000 በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን የሚወስዱ ይሆናል።
ለተፈታኞች መልካም እድል እንመኛለን!
ዲላ ዩኒቨርሲቲ፤
የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ለወቅታዊ መረጃዎች
Facebook:
https://www.facebook.com/Du.edu.et
Telegram: https://t.me/dprd9
website: https://www.du.edu.et
Email: pirdir@du.edu.et