ማስታወቂያ
26/04/2016 ዓ.ም
ክፍት የስራ ቦታዎች ማስታወቂያ
የዲላ ዩኒቨርሲቲ #የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዘርፍ ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች መምህራንን አወዳድሮ የተለያዩ ኦፈሰሮችና አስተባባሪዎችን መመደብ ይፈልጋል። በመሆኑም ዘርፉ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች መወዳደር ለምትፈልጉ መምህራን የማስታወቂያውን ዝርዝር ከዚህ በታች አያይዘን አቅርበናል።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት


