All News, Announcement's
- All Posts
- Top News
- President Messages
- Gallery
- Vacancy
- Announcements
- Back
- Back

ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮ የትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዙር (ማህበራዊ ሳይንስ ) የሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና...

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ የቅድመ 1ኛ ክፍል ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 27/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለመማሪያ ክፍል እና ለቢሮ አገልግሎት እንዲውል በአጼ ዳዊት ትምህርት ቤት ውስጥ ያስገነባውን ሕንጻ...

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 27/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መረሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 2,356 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት...

የኢፌድሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታልን የላቀ የSBFR አፈጻጸም እና የማሻሻያ ስራዎች እየጎበኙ ይገኛል ከአፍታ ቆይታ...
ዲ .ዩ፤ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ጤና ሚኒስቴር ከዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የSBFR አመታዊ አመፈጻጸም...

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 25/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከጌዴኦ ዞን አስተዳደር ጋር በትብብር የሚያሰሩት የመረጃ ስርዓት ልማት ፕሮጀክት የአጋማሽ ዘመን ግምገማ...

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በጌዴኦ ዞን በኦንላይን ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና በዛሬው...

ዲ.ዩ፦ ሰኔ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት እና የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በጋራ የሚያከናውኑት የተቀናጀ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት...

ዲ.ዩ፦ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በተልዕኮ ልየታና በትኩረት አቅጣጫ መሰረት በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (University of Applied Science) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ...

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወሰን ተሻጋሪ ልዩ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ በዛሬው እለት ተጀምሯል።

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 15/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና አጠቃላይ ሆስፒታል ለቀድሞ ስራ አመራር ቦርድ አባላት የሽኝትና የእውቅና ሥነ ሥርዓት...

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የሚሰጠውን አገር አቀፍ...

ዲ.ዩ ፦ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ) ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የዩኒቨርሲቲ መውጫ...

ዲ.ዩ፦ ሰኔ 11/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ መርሃግብር ተማሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የቆየው የሪሜዲያል ማጠቃለያ ፈተና በሰላም...

ዲ.ዩ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የዕፅዋት ጥበቃና ኢኮቱሪዝም ማዕከል አዘጋጅነት “መሬትን መልሶ ማልማት፣ በረሃማነትንና ድርቅን መቋቋም” በሚል መሪ...

ዲ.ዩ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በጌዴኦ ዞን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ (Online) ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ይረዳል የተባለ...

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸውን ምሁር በመጋበዝ በዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጉድኝት...

ዲ.ዩ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ 2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ይረዳል የተባለ የሞዴል ፈተና በዛሬው...

ዲዩ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም. (ህ.ዓ.ግ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ድጋፍ ማዕከል ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በድምፅ አማካኝነት በሚሰጥ ትዕዛዝ ስራዎችን ለማከናወን...

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 23/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከጂ አይ ዜድ (GIZ) ኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ አካዳሚክ ሳይንስ ጋር በመተባበር በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ...