July 28, 2024Prime News, Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ዲ.ዩ ግንቦት 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጅ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ዘርፍ በአቅራቢያው ከሚገኙ የኢንዱስትሪ ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ Read more
July 28, 2024Prime News, Top News የማህበረሰብ አቀፍ አጋርነት ፕሮጀክት ትልም ግምገማ ተካሄደ ዲ.ዩ፤ ግንቦት 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በመሆን የቀረጸውንና ለ4 ዓመት ይቆያል የተባለውን የማህበረሰብ አቀፍ አጋርነት ፕሮጀክት ትልም ግምገማ) (Community Engagemeng Project Proposal Defense) አካሂዷል። Read more
April 29, 2024Prime News, Top News Dilla University and ReWork Inc. Sign MOU to work in collaboration. Dilla University and ReWork Inc. business and consulting firm have come together to sign a memorandum of understanding to work jointly on designing different projects focused on human capital development. Read more
April 22, 2024Prime News, Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በትብብር ለመስራት የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ዲ.ዩ፦ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፤ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ነው የተፈራረሙት። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News የ4ተኛው ሳምንት የላብራቶሪ ኤግዚብሽን ተካሄደ ዲ.ዩ፤ መጋቢት 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 4ተኛውን ሳምንት የላብራቶሪ ኤግዚብሽን አካሂዷል። አንተነህ ወጋሶ (ዶ/ር)፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ዲን በወቅቱ እንደገለጹት፤ የላብራቶሪ ኤግዚብሽኑ ላለፉት ሦስት ተከታታይ ሳምንታት እየተካሄደ መቀጠሉን ገልጸው፤ በባለፈው ሳምንት በኮሌጁ በተያዘው ማንዋል መሰረት በኤግዚብሽኑ የኮሌጁ የውሃ ሃብት እና መስኖ ምህንድስና ት/ቤት ላብራቶሪዎቻቸውን ማቅረባቸውን ገልጸዋል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የላብራቶሪ ኤግዚብሽን አካሄደ ዲ.ዩ፤ መጋቢት 05/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 2ተኛውን ሳምንት የላብራቶሪ ኤግዚብሽን አካሂዷል። አቶ ዮናስ ተጠምቀ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት፤ ላብራቶሪዎች ከፍተኛ በጀት ወጥቶባቸው የተገነቡ እንደመሆናቸው መጠን አጠቃላይ የኮሌጁ መምህራንና የላብራቶሪ አሲስታንቶች ላብራቶሪዎችን በሚገባ ተጠቅመው ከመማር ማስተማሩ ባለፈ ለተቋሙ የገቢ ምንጭነትም ጭምር እንዲሆኑ ማስቻል እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና ሳይንስ፣ በኪነ-ህንፃ ምህንድስና እና በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ ዲ.ዩ፤ የካቲት 16/2016ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና (Medicine) ትምህርት ክፍልን ጨምሮ በሌሎች አምስት ትምህርት ክፍሎች፣ ከቴክኖሎጂና ምህንድስና ኮሌጅ በኪነ-ህንፃ ምህንድስና (አርክቴክቸር) ትምህርት ክፍል፣ እንዲሁም በተለያዩ የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከስፔኑ የካታሎኒያን ግዛት ጋቫ የስፖርት ልማት ጋራ የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ፤ ዲ.ዩ፤ የካቲት 03/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና የስፔኑ የካታሎኒያን ግዛት ጋቫ የስፖርት ልማት በስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸው ተገልጿል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News የጌዴኦ ብሔር የቋንቋና ባህል ሲምፖዚየም ተካሄደ፤ ዲ.ዩ፤ የካቲት 1/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በትብብር ያዘጋጁት “ክብር ለአካባቢ ጥበቃ ጀግኖቻችን የጌዴኦ ማሕበረሰብ” በሚል መሪ ቃል የጌዴኦ ብሔር የቋንቋና ባህል- ዳራሮ ሲምፖዚየም ተካሂዷል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News በኢትዮጵያ የስቴም ፓወር ካንትሪ ዳይሬክተር በስቴም ማዕከል ምልከታ አካሄዱ ዲ.ዩ፤ ጥር 29/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በኢትዮጵያ የስቴም ፓወር ካንትሪ ዳይሬክተር በዲላ ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከል ተገኝተው በማዕከሉ የተከናወኑ ተግባራትን ምልከታ አድርገዋል። Read more