በዩኒቨርሲቲው የተልዕኮ ልየታ ዙሪያ ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሄደ፤

ዲ.ዩ፤ ጥር 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርስቲ መምህራን በተልዕኮ ልየታ (Differentiation) ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፤ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ባደረጉት ንግግር እንደገለጹት አጠቃላይ የትምህርት ስረዓቱን ሪፎርም ለማድረግ ያስችል ዘንድ በተዘጋጀው የትምህርት ፍኖተ ካርታ የትምህርት ጥራት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶታል። በዚህም መሰረት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮ መለየት በማስፈለጉ በትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲዎች የተልዕኮ ልየታ ተሰርቷል

Read more

የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታል የጤና እግር ኳስ ቡድን አባላት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ

ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ “ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ ስጦታ ደም መለገስ ነው” በሚል መሪ ቃል የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል የጤና እግር ኳስ ቡድን አባላት ደም የመሰብሰብ ዘመቻ አካሂደዋል።

Read more

የኪነ ህንፃ ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና እንደሚያስፈትን ገለጸ

ዲ.ዩ፤ ጥር 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የኪነ ህንፃ ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና እንደሚያስፈትን የተገለጸው የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎችን የመጀመሪያ ዙር ቅድመ መውጫ የሙከራ ፈተና (Mock Exam) ባስፈተነበት ወቅት ነው።

Read more

ተመራቂ ተማሪዎች ችግር ፈቺ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ለህብረተሰቡ መሥራታቸው ተገለጸ፤

ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል የሕክምና እና አንስቴዥያ ተመራቂ ተማሪዎች በይርጋጨፌ ከተማ የተለያዩ ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን ሰርተው ማስመረቃቸው ተገልጿል።

Read more

በእግር ኳስ አሰልጣኝነት እና ዳኝነት ዙሪያ በተግባር የተደገፈ ሥልጠና ተሰጠ፤

ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለጌዴኦ ዞን፣ አባያና ዳራ ወረዳዎች የስፖርት ባለሙያዎች በእግር ኳስ አሰልጣኝነት እና ዳኝነት ሙያ ዙሪያ ለተከታታይ 5 ቀናት የቆየ ስልጠና መሰጠቱ ተገልጿል፡፡

Read more

ለይርጋጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ድጋፍ ተደረገ፤

ዲ.ዩ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለይርጋጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች የህፃናት ድንገተኛ ህክምናን፣ የጨቅላ ህፃናት እንክብካቤን እና የምግብ እጥረት ያለባቸው ህፃናት የህክምና አገልግሎትን ለማሻሻል የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል።

Read more

በፐብሊክ ስራ ፈጠራ (Public Entrepreneurship) ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች ስልጠና ተሰጠ፤

ዲ.ዩ፤ ጥር 8/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ከኢትዮጵያ ከኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፐብሊክ ስራ ፈጠራና ተቋማዊ ለውጥ ዙሪያ ለዩኒቨርስቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መስጠቱ ተገልጿል።

Read more

ለሴት ቡና አልሚ አርሶ አደሮች በቡና ልማት ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ዲ.ዩ፤ ጥር 3/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ማሕበር (Women in coffee Ethiopia) ጋር በመተባበር በቡና ምርት ጥራት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል።

Read more

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሳይንስ ኤግዚቢሽን አካሄደ

ዲ.ዩ፤ ጥር 02/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በጌዴኦ ዞን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች፦ ገደብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ቀዲዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲሁም አዳሜ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስ ኤግዚቢሽንና ፓናል ውይይት አካሂዷል።

Read more