December 23, 2023Prime News, Top News ለዶ/ር ዮናስ ሰንዳባ የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ፤ ዲ.ዩ፤ ሕዳር 28/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ላለፉት አራት አመታት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሁነው ሲያገለግሉ የነበሩት ዮናስ ሰንዳባ (ዶ/ር) የሽኝት ፕሮግራም ተካሂዷል። Read more