ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ማስታወቂያ፡ ዲላ ዩኒቨርሲቲ #በዲላ፣ #በይርጋጨፌ፣ #በሀዋሳ እና #ሻሸመኔ ማዕከላት በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት (Weekend) መርሃግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች

ዲላ ዩኒቨርሲቲ #በዲላ#በይርጋጨፌ#በሀዋሳ እና #ሻሸመኔ ማዕከላት በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት (Weekend) መርሃግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች

#1ኛ. በመጀመሪያ ዲግሪ እና

#2ኛ. በማስተማር ሙያ (PGDT)

የግል አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

#የምዝገባ_ቦታ– በየማዕከላቱ

#የምዝገባ_ጊዜ– ከነሐሴ 25/2016 እስከ መስከረም 19/2017 ዓ.ም

ዲላ፤

የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ

የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et

Telegram:https://t.me/dprd9

website: https://www.du.edu.et

Email: https://www.pirdir@du.edu.et