የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

ዲ.ዩ. ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ነሐሴ11/2016 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

ዲ.ዩ. ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ነሐሴ11/2016 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

በዚሁ መሰረት የስራ አመራር ቦርዱ የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርስቲ አስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩትን ደረጄ አንዱዓለምን (ዶ/ር) ከኃላፊነት በማንሳት ማቲዎስ ሀብቴን (ዶ/ር) በኃላፊነት ቦታው በውክልና እንዲሰሩ መድቧል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲም ለዶ/ር ማቲዎስ ሀብቴ መልካም የስራ ዘመን ይመኛል።

ዲላ፤

የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ

የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et

Telegram:https://t.me/dprd9

website: https://www.du.edu.et

Email: https://www.pirdir@du.edu.et