January 6, 2024Prime News, Top News የመቻቻልና የአብሮነት ቀንን አስመልክቶ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ተካሄደ፤ ዲ.ዩ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም. (ህ.ዓ.ግ)፣ የመቻቻልና የአብሮነት ቀንን ምክኒያት በማድረግ በስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን የተመራ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ሁለገብ ስታዲየም ተከናውኗል። Read more
December 23, 2023Prime News, Top News ለዶ/ር ዮናስ ሰንዳባ የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ፤ ዲ.ዩ፤ ሕዳር 28/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ላለፉት አራት አመታት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሁነው ሲያገለግሉ የነበሩት ዮናስ ሰንዳባ (ዶ/ር) የሽኝት ፕሮግራም ተካሂዷል። Read more