April 22, 2024Top News ከቡና ልማት ምርታማነት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን በምርምር መፍታት እንደሚገባ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ችሮታው አየለ ገለጹ፤ ዶ/ር ችሮታው አየለ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የልቦና ውቅር ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ ነው ከቡና ጋር የተያያዙ ችግሮችን በምርምር መፍታት እንደሚገባ የገለጹት። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News የጌዴኦ ብሔር የቋንቋና ባህል ሲምፖዚየም ተካሄደ፤ ዲ.ዩ፤ የካቲት 1/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በትብብር ያዘጋጁት “ክብር ለአካባቢ ጥበቃ ጀግኖቻችን የጌዴኦ ማሕበረሰብ” በሚል መሪ ቃል የጌዴኦ ብሔር የቋንቋና ባህል- ዳራሮ ሲምፖዚየም ተካሂዷል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News በኢትዮጵያ የስቴም ፓወር ካንትሪ ዳይሬክተር በስቴም ማዕከል ምልከታ አካሄዱ ዲ.ዩ፤ ጥር 29/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በኢትዮጵያ የስቴም ፓወር ካንትሪ ዳይሬክተር በዲላ ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከል ተገኝተው በማዕከሉ የተከናወኑ ተግባራትን ምልከታ አድርገዋል። Read more
April 22, 2024Top News በመውጫ ፈተና የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ኮሌጆች እና ትምህርት ክፍሎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ ዲ.ዩ፤ ጥር 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተሰጠው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ኮሌጆች እና ትምህርት ክፍሎች እውቅና መሰጠቱ ተገልጿል። Read more
April 22, 2024Top News የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በ2016 ዓ.ም በቅዳሜ እና እሁድ መርሐ ግብር የሚያስተምራቸውን አዲስ ተማሪዎች ተቀበለ፤ ዲ.ዩ፤ ጥር 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በ2016 ዓ.ም በቅዳሜ እና እሁድ መርሐ ግብር የሚያስተምራቸውን አዲስ ተማሪዎች ተቀብሎ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር አካሂዷል። Read more
April 22, 2024Top News አዲስ ለገቡ የአቅም ማሻሻያ መርሃ-ግብር ተማሪዎች ገለጻ ተደረገ ዲ.ዩ፤ ጥር 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) መርሃ ግብር ዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው ለመጡ ተማሪዎች ገለጻ (Orientation) ተሰጥቷል። Read more
April 22, 2024Top News የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በዛሬው እለት “አድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ምክክር አካሂደዋል። ታምራት በየነ (ዶ/ር)፤ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፕሬዝዳንቱ ተወካይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ዓድዋ የሰው ልጅ ሰው መሆኑን ያረጋገጠበት፣ ጥቁር ከነጭ ጋር እኩል መሆኑን ያተመበት፤ አሸናፊ የሚኮነው በሚኖረው ጠንካራ ስብዕና እና በሚያዘው ፍትሃዊ ዓላማ እንጂ በመሳሪያ ጋጋታ እንዳልሆነ ያመላከተ ክስተት እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ Read more
April 22, 2024Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት እና ከጌዴኦ ማህበረሰብ ምስጋና ተቸረው፤ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስትና ከጌዴኦ ማህበረሰብ ምስጋና የተቸረው የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓምድር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት በአለም ቅርስ መዝገብ ላይ እንዲመዘገብ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ነው። Read more
April 22, 2024Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ፤ ዲ.ዩ፤ ጥር 23/2016ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በአገር አቀፍ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ ከከየካቲት 06-09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የተገለጸውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ዲላ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። Read more
April 22, 2024Top News በዩኒቨርሲቲው የተልዕኮ ልየታ ዙሪያ ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሄደ፤ ዲ.ዩ፤ ጥር 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርስቲ መምህራን በተልዕኮ ልየታ (Differentiation) ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፤ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ባደረጉት ንግግር እንደገለጹት አጠቃላይ የትምህርት ስረዓቱን ሪፎርም ለማድረግ ያስችል ዘንድ በተዘጋጀው የትምህርት ፍኖተ ካርታ የትምህርት ጥራት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶታል። በዚህም መሰረት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮ መለየት በማስፈለጉ በትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲዎች የተልዕኮ ልየታ ተሰርቷል Read more