April 22, 2024Top News በቡና አዘገጃጀት እና ጥራት ምርመራ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ የካቲት 17/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በቡና አዘገጃጀትና ጥራት ምርመራ ላይ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ ሕብረት ስራ ማሕበራት የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና ሳይንስ፣ በኪነ-ህንፃ ምህንድስና እና በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ ዲ.ዩ፤ የካቲት 16/2016ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና (Medicine) ትምህርት ክፍልን ጨምሮ በሌሎች አምስት ትምህርት ክፍሎች፣ ከቴክኖሎጂና ምህንድስና ኮሌጅ በኪነ-ህንፃ ምህንድስና (አርክቴክቸር) ትምህርት ክፍል፣ እንዲሁም በተለያዩ የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል። Read more
April 22, 2024Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ 434 ተማሪዎችን በነገው እለት ያስመርቃል ዲ.ዩ:- የካቲት 15 /2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ):- ዲላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያስምራቸው የቆዩ 434 ተማሪዎችን በነገው እለት ያስመርቃል። የዩኒቨርሲተው ሴኔት ጉባዔ በዛሬው እለት ባደረገው ስብሰባ የእጩ ምሩቅ ተማሪዎችን ውጤት አጽድቋል። Read more
April 22, 2024Top News የዲላ ዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ዲ.ዩ፤ 14/06/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ በተለያዩ የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያስፈተናቸው ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ሁኗል። Read more
April 22, 2024Top News ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎችና በመሰረታዊ የቤተ ሙከራ አተገባበር ዙርያ ስልጠና ተሰጠ፤ ዲ.ዩ፤ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎችና በመሰረታዊ የቤተ ሙከራ ጥራት አተገባበር ዙሪያ ከይርጋጨፌ፣ ቡሌና ገደብ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ለተውጣጡ የጤናና የሕክምና ቤተ ሙከራ ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠቱን ተገልጿል። Read more
April 22, 2024Top News ዓመታዊ የምርምር ቫሊዴሽን እየተካሄደ ነው፤ ዲ.ዩ፤ የካቲት 12/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት እና በምርምር፣ ህትመት፣ ሥነ ምግባርና ሥርፀት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በዩኒቨርሲቲው በተመደበላቸው በጀት የሚሰሩ ምርምሮች 13ኛው ዓመታዊ የምርምር ቫሊዴሽን እየተካሄደ ይገኛል፡፡ Read more
April 22, 2024Top News ለተመራቂ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ተጠናቀቀ ዲ.ዩ፤ የካቲት 11/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በአገር አቀፍ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ ከየካቲት 06 -11/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የመውጫ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። Read more
April 22, 2024Top News ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ነው ዲ.ዩ፤ የካቲት 06/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ከየካቲት 6 -11 የሚሰጠውን አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በዛሬው እለት መስጠት ጀምሯል። Read more
April 22, 2024Prime News, Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከስፔኑ የካታሎኒያን ግዛት ጋቫ የስፖርት ልማት ጋራ የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ፤ ዲ.ዩ፤ የካቲት 03/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እና የስፔኑ የካታሎኒያን ግዛት ጋቫ የስፖርት ልማት በስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸው ተገልጿል። Read more
April 22, 2024Top News በቆልማማ እግር (Clubfoot) ልየታና የህክምና አገልግሎት ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ የካቲት 02/2016 ዓ.ም. (ህ.ዓ.ግ)፦ “ሆፕ ወክስ” (HOPE WALKS) በጎ አድራጎት ድርጅት ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤና እና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል በመገኘት እግራቸው ቆልማማ በሆነ ታካሚዎች ዙሪያ ከጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ ለተወጣጡ 100 ለሚሆኑ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ስልጠና የሰጠ ሲሆን በሆስፒታሉ ቆልማማ እግር ላላቸው ታካሚ ህፃናት የህክምና አገልግሎት ድጋፍ አድርጓል፡፡ Read more