January 22, 2024Top News ተመራቂ ተማሪዎች ችግር ፈቺ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ለህብረተሰቡ መሥራታቸው ተገለጸ፤ ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል የሕክምና እና አንስቴዥያ ተመራቂ ተማሪዎች በይርጋጨፌ ከተማ የተለያዩ ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን ሰርተው ማስመረቃቸው ተገልጿል። Read more
January 22, 2024Top News በእግር ኳስ አሰልጣኝነት እና ዳኝነት ዙሪያ በተግባር የተደገፈ ሥልጠና ተሰጠ፤ ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለጌዴኦ ዞን፣ አባያና ዳራ ወረዳዎች የስፖርት ባለሙያዎች በእግር ኳስ አሰልጣኝነት እና ዳኝነት ሙያ ዙሪያ ለተከታታይ 5 ቀናት የቆየ ስልጠና መሰጠቱ ተገልጿል፡፡ Read more
January 22, 2024Top News ለይርጋጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ድጋፍ ተደረገ፤ ዲ.ዩ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለይርጋጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች የህፃናት ድንገተኛ ህክምናን፣ የጨቅላ ህፃናት እንክብካቤን እና የምግብ እጥረት ያለባቸው ህፃናት የህክምና አገልግሎትን ለማሻሻል የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል። Read more
January 22, 2024Top News በፐብሊክ ስራ ፈጠራ (Public Entrepreneurship) ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች ስልጠና ተሰጠ፤ ዲ.ዩ፤ ጥር 8/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ከኢትዮጵያ ከኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፐብሊክ ስራ ፈጠራና ተቋማዊ ለውጥ ዙሪያ ለዩኒቨርስቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መስጠቱ ተገልጿል። Read more
January 22, 2024Top News በሞዴል ፈተና አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ ጥር 07/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት እና አካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት በጋራ ለተመራቂ ተማሪዎች በሚሰጠው የመውጫ ፈተና ሞዴል ፈተና አዘገጃጀት ዙሪያ ለመምህራን ስልጠና ሰጥተዋል። Read more
January 14, 2024Top News ለሴት ቡና አልሚ አርሶ አደሮች በቡና ልማት ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ ዲ.ዩ፤ ጥር 3/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ማሕበር (Women in coffee Ethiopia) ጋር በመተባበር በቡና ምርት ጥራት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል። Read more
January 14, 2024Top News የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሳይንስ ኤግዚቢሽን አካሄደ ዲ.ዩ፤ ጥር 02/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል በጌዴኦ ዞን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች፦ ገደብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ቀዲዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲሁም አዳሜ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስ ኤግዚቢሽንና ፓናል ውይይት አካሂዷል። Read more
January 14, 2024Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአምስት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ጥር 01/2016 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ተገቢውን መስፈርት አሟልተው ተገኝተዋል ያላቸውን አምስት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት (Associate professor) ማዕረግ አካዳሚክ ደረጃ ዕድገት (promotion) ሰጥቷል። Read more
January 14, 2024Top News ለሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች በቡና ጥራት ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴቶች ቡና አልሚ ገበሬዎች ማህበር (Women in coffee Ethiopia ) ጋር በመተባበር በቡና ምርት ዙሪያ ለሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው። Read more
January 14, 2024Top News የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ከህሙማን እና ሰራተኞች ጋር የገና በዓልን አከበረ ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 28/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል አስተዳደር ከህሙማና ሰራተኞች ጋር የገና በዓልን በድምቀት አክብረዋል። Read more