July 28, 2024Prime News, Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 27/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መረሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 2,356 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በድምቀት አስመርቋል። Read more
July 28, 2024Prime News, Top News የኢፌድሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታልን የላቀ የSBFR አፈጻጸም እና የማሻሻያ ስራዎች እየጎበኙ ይገኛል የኢፌድሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታልን የላቀ የSBFR አፈጻጸም እና የማሻሻያ ስራዎች እየጎበኙ ይገኛል ከአፍታ ቆይታ በኃላ በዝርዝር ዜና እንመለሳለን Read more
July 28, 2024Top News የጤና ስርዓት ማነቆዎች አፈታት ላይ መሰረት ያደረገ ሪፎርም አመታዊ ግምገማ በዲላ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። ዲ .ዩ፤ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ጤና ሚኒስቴር ከዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የSBFR አመታዊ አመፈጻጸም ግምገማ እና የእርስ በእርስ መማማሪያ መድረክ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በመካሄድ ላይ ይገኛል። Read more
July 28, 2024Top News የመረጃ ስርዓት ልማት ፕሮጀክት የአጋማሽ ዘመን ግምገማ ዎርክሾፕ ተካሄደ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 25/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከጌዴኦ ዞን አስተዳደር ጋር በትብብር የሚያሰሩት የመረጃ ስርዓት ልማት ፕሮጀክት የአጋማሽ ዘመን ግምገማ ዎርክሾፕ (MID TERM REVIEW WORKSHOP ON DEVELOPING GEO DATA BASE FOR COMPREHENSIVE INVENTORY OF RESOURCES OF GEDEO ZONE) ተካሂዷል ። Read more
July 28, 2024Top News ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በጌዴኦ ዞን በኦንላይን ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና በዛሬው ዕለት በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተሰጥቷል። Read more
July 28, 2024Top News የተቀናጀ የትምህርት ልማት ፕሮጀክት ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ ዲ.ዩ፦ ሰኔ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት እና የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በጋራ የሚያከናውኑት የተቀናጀ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ልማት ፕሮጀክት (Enhancing Secondary Education in Gedeo Zone through comprehensive and professional support) ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የስራ ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል። Read more
July 28, 2024Top News በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፦ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በተልዕኮ ልየታና በትኩረት አቅጣጫ መሰረት በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (University of Applied Science) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለአካዳሚክና ቴክኒክ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። Read more
July 28, 2024Top News የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተከናወነ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወሰን ተሻጋሪ ልዩ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ በዛሬው እለት ተጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News ለቀድሞ የዲላ ሆስፒታል ስራ አመራር ቦርድ አባላት የሽኝት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 15/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና አጠቃላይ ሆስፒታል ለቀድሞ ስራ አመራር ቦርድ አባላት የሽኝትና የእውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። Read more
July 28, 2024Top News ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል ዲ.ዩ፤ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የሚሰጠውን አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በዛሬው እለት መስጠት ጀምሯል። Read more