Dilla University

News
Dilla University Hosts Annual Research Validation Workshop

Dilla University Hosts Annual Research Validation Workshop

Dilla University Hosts the 13th National Education Research Conference

Dilla University Hosts the 13th National Education Research Conference

Dilla University Held its 7th  Science Week

Dilla University Held its 7th  Science Week

Dilla University Bridges Research and Policy in High-Level Workshop

Dilla University Bridges Research and Policy in High-Level Workshop

8th International Conference on Mathematics and Mathematics Education

Dilla University Hosts 14th Annual National Research Conference

Dilla University Hosts 14th Annual National Research Conference

The 14th DU Annual National Research Conference

The 14th DU Annual National Research Conference

Training Provided on Research Ethics and Integrity

Training Provided on Research Ethics and Integrity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

Call For Papers

Call For Papers

Green University, Sustainable Future

Top News

በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) የሚያዘጋጅ ስልጠና እየተሰጠ ነው

ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) ቅድመ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ ያዘጋጀው የሦስት ቀን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

Top News

የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ዘርፍ ተጠሪ ዳይሬክቶሬቶች የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 ዓ.ም እቅድ ግምገማ ተካሄደ

ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 23/2016 (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ተጠሪ የሆኑ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤቶች የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ግምገማ መካሄዱ ተገልጿል።

Top News

ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና መምህራንና የስልጠና ማስጀመሪያ ገለጻ ተደረገ

ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ም)፦ በክረምት ልዩ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ለመውሰድ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን እና የመምህራን የስልጠና አጀማመር ገለፀ (Orientation) ተሰጥቷል።

Top News

በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ተደረገ

ዲዩ. ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ልኡክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ናዳ በደረሰበት ስፍራ ተገኝቶ ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ቤተሰብ አጽናንቶ የተለያዩ ግብዓቶችን አስረክቧል።

Top News

በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለካውንስል አባላት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 19/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ም)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የልየታና ትኩረት መስክ ዳይሬክቶሬት ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (University of Applied Science) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች ላለፉት አራት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል።

Top News

ዲላ ዩንቨርሲቲ ኢንተርናሽናል የቅርጫት ኳስ የአሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ሰጠ

ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከስፔን የካታሎንያን ግዛት ጋቫ የስፖርት ትምህርት እና የሴቶች ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ኢንተርናሽናል የቅርጫት ኳስ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መስጠቱ ተገልጿል፡፡

Top News

በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው

ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 16/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ም)፦ በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።