አለም አቀፍ የአካባቢ ቀን ተከብሮ ዋለ

ዲ.ዩ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የዕፅዋት ጥበቃና ኢኮቱሪዝም ማዕከል አዘጋጅነት “መሬትን መልሶ ማልማት፣ በረሃማነትንና ድርቅን መቋቋም” በሚል መሪ ሃሳብ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ51ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደግሞ ለ31ኛ ጊዜ የአካባቢ ቀን በተለያዩ ኩነቶች ተከብሮ ውሏል።

Read more

ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ነው

ዲ.ዩ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በጌዴኦ ዞን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ (Online) ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ይረዳል የተባለ የሞዴል ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀምሯል።

Read more

በማህበረሰብ ጉድኝት ጽንሰ ሐሳብ ዙርያ ፐብሊክ ዲስኩር ቀረበ

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸውን ምሁር በመጋበዝ በዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጉድኝት ዙርያ የህዝብ ዲስኩር (Public Lecture) እንዲሰጡ ማድረጉ ተገልጿል።

Read more

ለአይነ-ስውራን ተማሪዎች በመሠረታዊ የኮምፒውተር እና የጆውስ ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ዲዩ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም. (ህ.ዓ.ግ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ድጋፍ ማዕከል ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በድምፅ አማካኝነት በሚሰጥ ትዕዛዝ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችል መሠረታዊ የኮምፒውተር እና የጆውስ ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ ለአይነስውራን ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡

Read more

በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ሽግግር እና አስተዳደር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 23/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከጂ አይ ዜድ (GIZ) ኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ አካዳሚክ ሳይንስ ጋር በመተባበር በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ሽግግርና አስተዳደር ዙሪያ ያዘጋጀው ስልጠና ለዩኒቨርስቲው አመራሮች ተሰጥቷል ።

Read more

በአገር አቀፍ ደረጃ በሚደረገው የ AGRO – BUISNESS – IDEA – COMPETITION ላይ ለሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች የ boot Camp ስልጠና እየተሰጠ ነው

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 21/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ) በዲላ የኢንዱስትሪ ግንኙነትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ከ ጂ አይ ዜድ (GIZ) ጋር በመተባበር በአገር አቀፍ ደረጃ ለሚደረገው የAGRO – BUISNESS – IDEA – COMPETITION ውድድር ላይ ለሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች ለ5 ቀናት የሚቆይ የ boot Camp ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

Read more

በጠፈር ምርምር ዙርያ ፐብሊክ ሌክቸር ተሰጠ

ዲ.ዩ ግንቦት 19/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ስነ ምግባር ህትመትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጆንሰን የጠፈር ምርምር ማዕከል የመጡ ከፍተኛ ተመራማሪ ‘የጠፈር ምርምር ተግዳሮቶች እና ጥቅሞች’ /Human space Science: Challenges and Opportunities) በሚል ሐሳብ ፐብሊክ ሌክቸር ተሰጥቷል።

Read more

በኬሚስትሪ ቨርቹዋል ቤተ ሙከራ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ፤ ግንቦት 15/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጌዴኦ ዞን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተውጣጡ የኬምስትሪ መምህራን “በኬሚስትሪ ቨርቹዋል ቤተ ሙከራ” ዙሪያ በዲላ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለአራት ተከታታይ ቀናት ተግባር ተኮር ስልጠና ተሰጥቷል።

Read more