የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ

ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 09/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በሁለተኛው ዙር በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ብሔራዊ ፈተና በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት በዲላ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ሰዓት መሰጠት ጀምሯል።

Read more

ከኦንላይን ተፈታኞች ጋር በመሆን አረንጓዴ አሻራ የማኖር መርሃግብር ተከናወነ

ዲ.ዩ፦ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ):- የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ከ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የበይነ መረብ ተፈታኞች ጋር #የምትተክልሀገርየሚያፀና_ትውልድ በሚል መሪ ቃል እንደሀገር የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ አካል በመሆን አረንጓዴ አሽራ አኑረዋል።

Read more

ለመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስፈጻሚዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር ተዘጋጅቶ ገለጻ ተሰጠ

ዲ.ዩ፡- ሐምሌ 2/2016ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ):- በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከሐምሌ 3 እስከ 12/2016 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና፣ በዩኒቨርሲቲው በአስፈጻሚነት ለተመደቡ የፈተና ማዕከል ኃላፊ፣ የፈተና ጉድኝነት ማዕከል አስተባባሪ፣ የፈተና ጣቢያ ኃላፊና ሱፐርቫይዘሮች ስለ ፈተና አስፈጻሚዎች መብትና ግዴታ እንዲሁም ስለተፈቀዱ እና ስለተከለከሉ ነገሮች በተመለከተ ገለጻ (Orientation) ተሰጥቷል።

Read more

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ተጠቃለው መግባታቸው ተገለፀ

ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮ የትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዙር (ማህበራዊ ሳይንስ ) የሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ተጠቃለው መግባታቸው ተገልጿል።

Read more

የኢፌድሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታልን የላቀ የSBFR አፈጻጸም እና የማሻሻያ ስራዎች እየጎበኙ ይገኛል

የኢፌድሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታልን የላቀ የSBFR አፈጻጸም እና የማሻሻያ ስራዎች እየጎበኙ ይገኛል
ከአፍታ ቆይታ በኃላ በዝርዝር ዜና እንመለሳለን

Read more