August 2, 2024Top News የዲላ ዩኒቨርስቲ የዘርፍ አመራሮች በ2016 ዕቅድ አፈፃፀም እና በ2017 ዕቅድ ላይ እየተወያዩ ነው ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የዘርፍ አመራሮች የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ ባሉበት የየዘርፉን የ2016 ዓ.ም ሪፖርት እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አቅርበው ውይይት እያደረጉ ነው። Read more
August 2, 2024Top News በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) የሚያዘጋጅ ስልጠና እየተሰጠ ነው ዲ.ዩ፦ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) ቅድመ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ ያዘጋጀው የሦስት ቀን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። Read more
July 31, 2024Top News የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ዘርፍ ተጠሪ ዳይሬክቶሬቶች የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 ዓ.ም እቅድ ግምገማ ተካሄደ ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 23/2016 (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ተጠሪ የሆኑ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤቶች የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ግምገማ መካሄዱ ተገልጿል። Read more
July 31, 2024Top News ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና መምህራንና የስልጠና ማስጀመሪያ ገለጻ ተደረገ ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ም)፦ በክረምት ልዩ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ለመውሰድ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን እና የመምህራን የስልጠና አጀማመር ገለፀ (Orientation) ተሰጥቷል። Read more
July 28, 2024Top News በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ተደረገ ዲዩ. ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ልኡክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ናዳ በደረሰበት ስፍራ ተገኝቶ ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ቤተሰብ አጽናንቶ የተለያዩ ግብዓቶችን አስረክቧል። Read more
July 28, 2024Top News በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለካውንስል አባላት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 19/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ም)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የልየታና ትኩረት መስክ ዳይሬክቶሬት ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (University of Applied Science) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች ላለፉት አራት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል። Read more
July 28, 2024Top News ዲላ ዩንቨርሲቲ ኢንተርናሽናል የቅርጫት ኳስ የአሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ሰጠ ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከስፔን የካታሎንያን ግዛት ጋቫ የስፖርት ትምህርት እና የሴቶች ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ኢንተርናሽናል የቅርጫት ኳስ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መስጠቱ ተገልጿል፡፡ Read more
July 28, 2024Top News በዲላ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል ለክረምት መርሃ ግብር ሰልጣኞች ቅበላ ተደረ ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 18/2016ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል የ2016 ዓ.ም የክረምት ሠልጣኝ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም በማዘጋጀት ቅበላ ተደርጓል። Read more
July 28, 2024Top News በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 16/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ም)፦ በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። Read more
July 28, 2024Top News ለብሔራዊ ፈተና አስፈፃሚዎች የሽኝት መርሐግብር ተካሄደ ዲ.ዩ፤ ሐምሌ 11/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ፈታኝ መምህራንና አስተባባሪዎች ሽኝት ተደረገላቸው። Read more