በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ፤ መስከረም 15/2017 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እና ጂ አይ ዜድ (GIZ) ኢትዮጵያ በትብብር ያዘጋጁት የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስርዓተ ትምህርት ቀረፃ ስልጠና (Consultation Workshop on Curriculum Framework and Revision of Applied Sciences) ለዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ አመራሮች ተሰጥቷል።

Read more

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ዲ.ዩ፤ መስከረም 13/2017 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት በዲላ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካማና አካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የደብተር እና የእስኪርብቶ ድግፍ አድርጓል።

Read more

አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው

ዲ.ዩ፤ ነሐሴ  30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ለተሾሙት ኤልያስ አለሙ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና ካውንስል አባላት በተገኙበት የእንኳን ደህና መጡ የአቀባበል  መርሃ-ግብር ተካሂዷል።

Read more

ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ

ዶ/ር ኤልያስ ዲላ ከተማ ሲገቡ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር)፣ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አባል ጨምሮ፣ የዞኑ ካቢኔ አባላት እንዲሁም የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፣ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካዮች እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Read more

የላቀ_አስተዋጽኦ_የምስክር_ወረቀት

ዲ.ዩ፦ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ 2016 የትምህርት ዘመን በበይነ-መረብ እና በወረቀት የተሰጠው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጀ ማጠናቀቂያ ፈተና በተሰካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ላበረከተው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እና አስተዋጽዖ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት።

Read more