July 28, 2024Top News የዜሮ ፕላን ፕሮግራም ዓመታዊ የምስረታ በዓሉን አከበረ ዲ.ዩ፤ ግንቦት 12/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ዜሮ ፕላን ፕሮግራም (0 – Plan) ዓመታዊ የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። Read more
July 28, 2024Top News በአካዳሚክ ፕሮግራም ስር የሚካሄዱ ስራዎችን በዲጂታል ሲስተም ለመስራት የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ ግንቦት 8/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ለሁሉም ኮሌጅ ዲኖች፣ ምክትል ዲኖች፣ እንዲሁም ለትምህርት ክፍል ኃላፊዎች በአጠቃላይ የኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ሲስተም ISIMS (Integrated Student Information Management System) ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ Read more
July 27, 2024Top News ፕሮጀክቶችን በመቅረጽና ፈንድ በማፈላለግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ ግንቦት 07/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የማህበረሰብ ችግር ፈች የሆኑ ኘሮጀክቶችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማፈላለግ የሚያግዝ ስልጠና ከጌዴኦ ዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ሰጥቷል። Read more
July 27, 2024Top News በታዳሽ ኃይል አማራጮች አመራረትና አጠቃቀም ዙሪያ ተግባር ተኮር ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጌዴኦ ዞን 8 ወረዳዎች፣ ከምዕራብ ጉጂ አባያ ወረዳ እንዲሁም ከሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳዎች ለተወጣጡ የኢነርጂ ባለሙያዎች በታዳሽ ኢነርጂ (ባዮ ጋዝ፣ ብሪኬትና ፀሃይ ሀይል) አማራጮች አመራረትና አጠቃቀም ዙሪያ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል። Read more
July 27, 2024Top News ለሥነ ህዝብ ማዕከል ባለሙያዎች በመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ ሚያዝያ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለወናጎ የሥነ-ህዝብ ማዕከል ሠራተኞች በመረጃ አሰባሰብ ዘዴዎች ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል። Read more
July 27, 2024Top News የአፍሪካ አገር በቀል ዛፎች ቀን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሮ ዋለ ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የአፍሪካ አገር በቀል ዛፎች ቀን የዲላ ዩኒቨርሲቲ የማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ከዕፅዋት ጥበቃ እና ኢኮ-ቱሪዝም ማዕከል ጋር በመተባበር “አገር በቀል ዛፎችን በትምህርት ቤቶች በመትከል እና በመንከባከብ ተፈጥሮን እንጠብቅ” በሚል መሪ ሀሳብ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ዕፅዋት ጥበቃ እና ኢኮ-ቱሪዝም ማዕከል ባዘጋጁት መርሃ ግብር ተከብሮ ውሏል። Read more
July 27, 2024Top News ዕጩ መምህራን ሲያከናውኑት የነበረው ተግባራዊ ልምምድ ተጠናቀቀ ዲ.ዩ፤ ሚያዝያ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በማሕበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ እና በተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስር በሚገኙ ትምህርት ክፍሎች በመምህርነት ሙያ የሚሰለጥኑ ተማሪዎች የነበረውን የተግባር ትምህርት (Practicum) ማጠናቀቃቸው ተገልጿል። Read more