July 28, 2024Top News ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በጌዴኦ ዞን በኦንላይን ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና በዛሬው ዕለት በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተሰጥቷል። Read more
July 28, 2024Top News የተቀናጀ የትምህርት ልማት ፕሮጀክት ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ ዲ.ዩ፦ ሰኔ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት እና የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በጋራ የሚያከናውኑት የተቀናጀ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ልማት ፕሮጀክት (Enhancing Secondary Education in Gedeo Zone through comprehensive and professional support) ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የስራ ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል። Read more
July 28, 2024Top News በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፦ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በተልዕኮ ልየታና በትኩረት አቅጣጫ መሰረት በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (University of Applied Science) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለአካዳሚክና ቴክኒክ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። Read more
July 28, 2024Top News የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተከናወነ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወሰን ተሻጋሪ ልዩ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ በዛሬው እለት ተጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News ለቀድሞ የዲላ ሆስፒታል ስራ አመራር ቦርድ አባላት የሽኝት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 15/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና አጠቃላይ ሆስፒታል ለቀድሞ ስራ አመራር ቦርድ አባላት የሽኝትና የእውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። Read more
July 28, 2024Top News ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል ዲ.ዩ፤ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የሚሰጠውን አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በዛሬው እለት መስጠት ጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News በዲላ ዩኒቨርስቲ ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ ዲ.ዩ ፦ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ) ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በዛሬው እለት በዲላ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News የሪሜዲያል ማጠቃለያ ፈተና መጠናቀቁ ተገለጸ ዲ.ዩ፦ ሰኔ 11/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ መርሃግብር ተማሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የቆየው የሪሜዲያል ማጠቃለያ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ዲላ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። Read more
July 28, 2024Top News አለም አቀፍ የአካባቢ ቀን ተከብሮ ዋለ ዲ.ዩ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የዕፅዋት ጥበቃና ኢኮቱሪዝም ማዕከል አዘጋጅነት “መሬትን መልሶ ማልማት፣ በረሃማነትንና ድርቅን መቋቋም” በሚል መሪ ሃሳብ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ51ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደግሞ ለ31ኛ ጊዜ የአካባቢ ቀን በተለያዩ ኩነቶች ተከብሮ ውሏል። Read more
July 28, 2024Top News ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ነው ዲ.ዩ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በጌዴኦ ዞን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ (Online) ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ይረዳል የተባለ የሞዴል ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀምሯል። Read more