April 22, 2024Top News የዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታል የጤና እግር ኳስ ቡድን አባላት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ ዲ.ዩ፤ ጥር 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ “ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ ስጦታ ደም መለገስ ነው” በሚል መሪ ቃል የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ አጠቃላይ ሆስፒታል የጤና እግር ኳስ ቡድን አባላት ደም የመሰብሰብ ዘመቻ አካሂደዋል። Read more
April 22, 2024Top News የኪነ ህንፃ ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና እንደሚያስፈትን ገለጸ ዲ.ዩ፤ ጥር 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦የኪነ ህንፃ ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና እንደሚያስፈትን የተገለጸው የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎችን የመጀመሪያ ዙር ቅድመ መውጫ የሙከራ ፈተና (Mock Exam) ባስፈተነበት ወቅት ነው። Read more