Dilla University

News
Dilla University Bridges Research and Policy in High-Level Workshop

Dilla University Bridges Research and Policy in High-Level Workshop

8th International Conference on Mathematics and Mathematics Education

Dilla University Hosts 14th Annual National Research Conference

Dilla University Hosts 14th Annual National Research Conference

The 14th DU Annual National Research Conference

The 14th DU Annual National Research Conference

Training Provided on Research Ethics and Integrity

Training Provided on Research Ethics and Integrity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

Call For Papers

Call For Papers

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Green University, Sustainable Future

Prime News Top News

ዲ.ዩ፣ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም. (ህ.ዓ.ግ)፣ የመቻቻልና የአብሮነት ቀንን ምክኒያት በማድረግ በስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን የተመራ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ሁለገብ ስታዲየም ተከናውኗል።
አብሮነትንና መቻቻልን ከሚያጠናክሩ ሁኔታዎች አንዱ ስፖርት ሲሆን በዛሬው የጋራ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ላይም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራንና ተማሪዎች ተሳትፈው አብሮነታቸውን አሳይተዋል።
በማስ ስፖርታዊ እንቅስቃሴው ላይ የተገኙትና የማስ ስፖርቱ ተካፋይ የነበሩት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ተወካይና የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶክተር ታምራት በየነ፣ ስፖርት አብሮነትን የሚያጠናክር እና ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው ከፍተኛ እንደሆነ ጠቅሰው። ወደፊትም የተቋማችንን ውጤታማነት ለማስቀጠል የዛሬውን አይነት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በመስራት አብሮነትን ማጠናከር እንደሚገባ አሳስበዋል።
በዛሬው እለት ከ8:30 ጀምሮ የzoom meeting መርሃ ግብር እንደሚካሄድም ለማወቅ ተችሏል።
ዲላ ዩኒቨርሲቲ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *