September 25, 2024Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ዲ.ዩ፤ መስከረም 13/2017 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት በዲላ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካማና አካል ጉዳተኛ ቤተሰብ ተማሪዎች የደብተር እና የእስኪርብቶ ድግፍ አድርጓል። Read more
September 17, 2024Top News አዲስ ለተሾሙት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደረገላቸው ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ለተሾሙት ኤልያስ አለሙ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና ካውንስል አባላት በተገኙበት የእንኳን ደህና መጡ የአቀባበል መርሃ-ግብር ተካሂዷል። Read more
September 17, 2024Top News ዶ/ር ኤልያስ አለሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ገቡ ዶ/ር ኤልያስ ዲላ ከተማ ሲገቡ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር)፣ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አባል ጨምሮ፣ የዞኑ ካቢኔ አባላት እንዲሁም የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር)፣ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካዮች እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል። Read more
September 3, 2024Top News Call for_postdoctoral_fellowship We are glad to announce a postdoctoral fellowship for one year with a possibility of extension depending on performance and funding. Read more
September 3, 2024Top News የላቀ_አስተዋጽኦ_የምስክር_ወረቀት ዲ.ዩ፦ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ 2016 የትምህርት ዘመን በበይነ-መረብ እና በወረቀት የተሰጠው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጀ ማጠናቀቂያ ፈተና በተሰካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ላበረከተው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እና አስተዋጽዖ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት። Read more
August 31, 2024Top News በአዋዳ ግብርና ምርምር ማዕከል ለሰልጣኞች የመስክ ስልጠናና ልምድ ልውውጥ ተደረገ ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 24/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቡና ምርምር ስልጠና ተቋም በአዋዳ ግብርና ምርምር መለስተኛ ማዕከል ለሰልጣኞች የመስክ ስልጠናና የልምድ ልውውጥ ማድረጉ ታውቋል። Read more
August 31, 2024Top News ዶ/ር ችሮታው አየለ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሁነው ተሾሙ ላለፉት ስድስት ዓመታት ዲላ ዩኒቨርሲቲን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የነበሩት ዶ/ር ችሮታው አየለ ከነሐሴ 22/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሁነው እንዲሰሩ በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበዋል። Read more
August 31, 2024Top News ዲላ ዩኒቨርሲቲ “ቦቫንስ ብራውን” የዶሮ ዝርያዎችን ወደ ምርት ማስገባቱን ገለጸ ዲ.ዩ ነሐሴ 23/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ምርታማነታቸው የተረጋገጡ ‘ቦቫንስ ብራውን’ (Bovans Brown) የተሰኙ እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን በማምጣት […] Read more
August 31, 2024Top News, Uncategorized ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒውዩተር ክህሎት ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፤ ነሐሴ 21/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት አዘጋጅነት ለዲላ እና ዳማ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ተሰጥቷል። Read more
August 31, 2024Top News በምርምር የበለጸገ የአፕል ችግኝ ለአርሶ አደሮች ተሰራጨ ዲ.ዩ ነሐሴ 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከቡሌና ራጴ ወረዳ ለተወጣጡ አርሶ አደሮች በምርምር የበለፀገ የአኘል ችግኝ ስርጭት አካሂዷል። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ተካልኝ ታደሰ፤ ዩኒቨርሲቲው በደጋ ፍራፍሬ ዙሪያ በሰፊው እየሰራ መሆኑን ገልፀው፤ በዋናነት በአኘል ላይ ለረጅም ጊዜ እየተሰራ መሆኑን በመግለጽ ከቡሌ ወረዳ 8 ቀበሌዎች ከራጴ ወረዳ በተመሳሳይ 8 ቀበሌዎች ለተወጣጡ አርሶ አደሮች የአኘል ችግኝ መሰራጨቱን ተናግረዋል። Read more