የጤና ስርዓት ማነቆዎች አፈታት ላይ መሰረት ያደረገ ሪፎርም አመታዊ ግምገማ በዲላ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።

ዲ .ዩ፤ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ጤና ሚኒስቴር ከዲላ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የSBFR አመታዊ አመፈጻጸም ግምገማ እና የእርስ በእርስ መማማሪያ መድረክ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

Read more

የመረጃ ስርዓት ልማት ፕሮጀክት የአጋማሽ ዘመን ግምገማ ዎርክሾፕ ተካሄደ

ዲ.ዩ፤ ሰኔ 25/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከጌዴኦ ዞን አስተዳደር ጋር በትብብር የሚያሰሩት የመረጃ ስርዓት ልማት ፕሮጀክት የአጋማሽ ዘመን ግምገማ ዎርክሾፕ (MID TERM REVIEW WORKSHOP ON DEVELOPING GEO DATA BASE FOR COMPREHENSIVE INVENTORY OF RESOURCES OF GEDEO ZONE) ተካሂዷል ።

Read more

የተቀናጀ የትምህርት ልማት ፕሮጀክት ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

ዲ.ዩ፦ ሰኔ 22/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት እና የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በጋራ የሚያከናውኑት የተቀናጀ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ልማት ፕሮጀክት (Enhancing Secondary Education in Gedeo Zone through comprehensive and professional support) ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የስራ ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል።

Read more

በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ዲ.ዩ፦ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በተልዕኮ ልየታና በትኩረት አቅጣጫ መሰረት በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (University of Applied Science) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለአካዳሚክና ቴክኒክ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።

Read more