July 28, 2024Top News በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ዲ.ዩ፦ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በተልዕኮ ልየታና በትኩረት አቅጣጫ መሰረት በተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (University of Applied Science) ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዙሪያ ለአካዳሚክና ቴክኒክ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። Read more
July 28, 2024Top News የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተከናወነ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የ2016 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወሰን ተሻጋሪ ልዩ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ በዛሬው እለት ተጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News ለቀድሞ የዲላ ሆስፒታል ስራ አመራር ቦርድ አባላት የሽኝት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ ዲ.ዩ፤ ሰኔ 15/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና አጠቃላይ ሆስፒታል ለቀድሞ ስራ አመራር ቦርድ አባላት የሽኝትና የእውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። Read more
July 28, 2024Top News ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል ዲ.ዩ፤ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የሚሰጠውን አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በዛሬው እለት መስጠት ጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News በዲላ ዩኒቨርስቲ ለቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ ዲ.ዩ ፦ ሰኔ 14/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ) ከሰኔ 14 -21/2016 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በዛሬው እለት በዲላ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News የሪሜዲያል ማጠቃለያ ፈተና መጠናቀቁ ተገለጸ ዲ.ዩ፦ ሰኔ 11/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ መርሃግብር ተማሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የቆየው የሪሜዲያል ማጠቃለያ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ዲላ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። Read more
July 28, 2024Top News አለም አቀፍ የአካባቢ ቀን ተከብሮ ዋለ ዲ.ዩ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የዕፅዋት ጥበቃና ኢኮቱሪዝም ማዕከል አዘጋጅነት “መሬትን መልሶ ማልማት፣ በረሃማነትንና ድርቅን መቋቋም” በሚል መሪ ሃሳብ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ51ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደግሞ ለ31ኛ ጊዜ የአካባቢ ቀን በተለያዩ ኩነቶች ተከብሮ ውሏል። Read more
July 28, 2024Top News ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ነው ዲ.ዩ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በጌዴኦ ዞን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ (Online) ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ይረዳል የተባለ የሞዴል ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀምሯል። Read more
July 28, 2024Top News በማህበረሰብ ጉድኝት ጽንሰ ሐሳብ ዙርያ ፐብሊክ ዲስኩር ቀረበ ዲ.ዩ፤ ግንቦት 28/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት ዳይሬክቶሬት የረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸውን ምሁር በመጋበዝ በዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጉድኝት ዙርያ የህዝብ ዲስኩር (Public Lecture) እንዲሰጡ ማድረጉ ተገልጿል። Read more
July 28, 2024Top News ለተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ዝግጅት የሚያግዝ ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ነው ዲ.ዩ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ 2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ይረዳል የተባለ የሞዴል ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀምሯል። Read more