ተማሪዎችን በተለያየ መልኩ ማገዝ የሚችል ‘Chat bot’ መሰራቱ ተገለጸ
ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርማቲክስ ት/ቤት በቴክኖሎጂ ዙሪያ ሴሚናር ባዘጋጀበት ወቅት በኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት ክፍል ተማሪ ተሰርቶ የቀረበው ተማሪዎችን ሊያግዝ የሚችል “Virtual Assitance (chatbot )” በትምህርት ክፍሉ እውቅናን አግኝቷል።
ዲ.ዩ፤ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርማቲክስ ት/ቤት በቴክኖሎጂ ዙሪያ ሴሚናር ባዘጋጀበት ወቅት በኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት ክፍል ተማሪ ተሰርቶ የቀረበው ተማሪዎችን ሊያግዝ የሚችል “Virtual Assitance (chatbot )” በትምህርት ክፍሉ እውቅናን አግኝቷል።
ዲ.ዩ፤ ሕዳር 30/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎችን በሰላም ተቀብሎ አጠናቆ በዛሬው ዕለት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ስነ-ምግባር (ዲሲፕሊን) መመሪያ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠቱ ተገልጿል።
ዲ.ዩ፤ ህዳር 30/2016 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በአለም አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለውን “መቼም የትም በምንም ሁኔታ ፆታዊ ጥቃትን ዝም አንበል” በሚል መሪ ሃሳብ ለተከታታይ 6 ቀናት የሚከበረው የነጭ ሪቫን ቀንን በማስመልከት ለተቋሙ ሴት መምህራን ሲሰጥ የቆየው የሥራ ፈጠራ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል።
ዲ.ዩ፤ ሕዳር 28/2016ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ ላለፉት አራት አመታት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሁነው ሲያገለግሉ የነበሩት ዮናስ ሰንዳባ (ዶ/ር) የሽኝት ፕሮግራም ተካሂዷል።
Message To University Staffs
I wish you a very happy, healthy and prosperous Year! I am h