የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተልዕኮ፣ራዕይ እና ዕሴቶች

ተልዕኮ (Mission)

ለግብርና፣ ለተፈጥሮ ሀብት ፣ ለመምህራን ትምህርት እና ለጤና ልዩ ትኩረት በመስጠት በተግባር ተኮር ስልጠና በገበያ ተወዳዳሪና ብቁ የሆኑ ምሩቃንን ማፍራት፤ ፈጠራዊ ምርምሮችን ማድረግ፤ ጠንካራ የኢንዱስትሪ ትስስርና አጋርነትን መፍጠር፤ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆነ የአመራር ስርዓት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን መስጠት፡፡

ራዕይ (Vision)

በ2030 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ተወዳዳሪ፣ በዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው፣ለህብረተሰብ ለውጥ የሚተጋ የፈጠራና የግኝት ዩኒቨርሲቲ መሆን፣

ዕሴቶች (Values)

  • ሙያዊ ስነ-ምግባር (Professionalism and ethics)
  • አጋርነት (Partnership)
  • ጥራት ያለዉ አገልግሎት (Quality Service)
  • መማማርና ዕድገት (Learning and Growth)
  • ፈጠራን ማበረታታት (Recognition of Creativity)
  • ብዝሃነትና አቃፊነት (Diversity and Inclusiveness)
  • ስራ ፈጣሪነት (Entrepreneurship)
  • አረንጓዴያማነት (Greenness)