

ዝርዝሩን ለማየት ይህንን ይጫኑ(የነጥብ የሥራ ምዘናናደረጃ አወሳሰን ዜደ (JEG) ድልደላ )
ለዲላ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች በሙሉ፡
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በዚህ ደብዳቤ ማስታወቂያ መሠረት የአስተዳደር ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች አወዳድሮ ድልደላ ያደርጋል፡፡ሠራተኞች የሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ካላቸው ዝግጅት እንዲያጠኑ በማሰብ የውድድር ፎርም የሚሞላው ከታህሳስ 13 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሚወጣ ዝርዝር ፕሮግራም መሠረት ይሆናል፡፡
Public and International Relations Directorate
P.O.Box: 419
E-mail: pirdir@du.edu.et
Phone: +251461310001
: +251463312459
The website Developed by DUICT Business App Dev't