Dilla University

News
Training Provided on Research Ethics and Integrity

Training Provided on Research Ethics and Integrity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት

Call For Papers

Call For Papers

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University became the first Ethiopian Public university Certified on a Good Financial Grant Practice (GFGP)

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Dilla University Held Its Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Upcoming Event: Dilla University’s Annual Research Validation Workshop

Call for paper

Call for paper

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

6th Science Week Symposium: Robotics and Artificial Intelligence for Societal Transformation

Call For Research Propossals

Call For Research Propossals

Upcoming Event

Upcoming Event

Green University, Sustainable Future

Top News

ላለፉት ስድስት ዓመታት ዲላ ዩኒቨርሲቲን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የነበሩት ዶ/ር ችሮታው አየለ ከነሐሴ 22/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሁነው እንዲሰሩ በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበዋል።

ዶክተር ችሮታው አየለ ዲላ ዩኒቨርሲቲን በመሩበት ወቅት ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስረዓት እንዲሰፍን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች እንዲስፋፉ እና በርካታ የውስጥ አሰራር ስረዓቶች እንዲዘረጉ በማድረግ ተቋሙን ሲመሩ ቆይተዋል። ከዚህም በሻገር ጥቂት ተቋማት ብቻ ሊያሳኩት የቻሉትን ከነቀፌታ የጸዳ (Clean opinion) የኦዲት አስተያየት ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ተቋሙ እንዲያሳካ ያስቻሉ መሪ ናቸው።

ዲላ ዩኒቨርሲቲም ለዶ/ር ችሮታው አየለ መልካም የስራ ዘመን ይመኛል።

ዲላ፤

የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ

የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et

Telegram:https://t.me/dprd9

website: https://www.du.edu.et

Email: https://www.pirdir@du.edu.et