ዲ.ዩ፤ ጥር 1/2016 ዓ/ም (ህ.ዓ.ግ)፦ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምርና ስልጠና ተቋም ከኢትዮጵያ ሴቶች ቡና አልሚ ገበሬዎች ማህበር (Women in coffee Ethiopia ) ጋር በመተባበር በቡና ምርት ዙሪያ ለሴት ቡና አልሚ ገበሬዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው።
ስልጠናው ከጌዴኦ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች፣ ከምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳና ከሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ ለተውጣጡ ቡና አልሚ ሴት አርሶ አደሮች ለተከታታይ ሶስት ቀናት በዲላ ዩኒቨርሲቲ በዘርፉ ባለሙያዎች የሚሰጥ ሲሆን በስልጠናው ከቡና ችግኝ ዝግጅት እስከ ቡና ማፍላት ያለው ሂደት እንደሚዳሰስ ተገልጿ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት




